Playlist Videos
ቪዲዮ
“አፋፍ” ልብ አንጠልጣይ ቴሌኖቬላ – አፋፍ
በ 1984 ዓ.ም የዙማ መንደርን የመቀየር ህልም በታጠቁ ሁለት ጓደኛሞች ታሪክ ነው፡፡
ቪዲዮ
ከ “አፋፍ” ቴሌኖቬላ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ጋር ቆይታ– አፋፍ
የአፋፍ ቴሌኖቬላ ቀረጻ እና ዝግጅት ጊዜ ምን እንደሚመስል፣ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ያብራራል። አፋፍ ሰኔ 19 ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል።
ቪዲዮ
እስከዳር ዋሴን ትገለዋለች – አፋፍ
አብዮት እና ዋሴ ትልቅ ማዕድን ያገኛሉ። እስከዳር ለማዕድኑ ብላ ዋሴን ትገለዋለች።
ቪዲዮ
አሌክስ ከጨዋታው ይወጣል – አፋፍ
የሰፈሩ ሰዎች የሽቱን ቤት ይበጠብጣሉ። አሌክስ ከእስከዳር ጋር የጀመረውን ጨዋታ ያቆማል።
ቪዲዮ
እስከዳር ማዕረግን መግደሏን ታምናለች – አፋፍ
አዲስ ቹቹ መደብደቡን ሰምቶ ይጠይቀዋል፣ ግን ቆንጂት ትጠረጥረዋለች። የእንቆጳ ቤት እሳት ይይዘዋል።
ቪዲዮ
የእንቆጳ ቤት ደጅ ሽጉጥ ይተኮሳል – አፋፍ
ዜና እና ፍርቱና ከተኩስ አብረው ይደበቃሉ። ፍርቱና ወደ መካሻ መመለስ አልፈለገችም።
ቪዲዮ
ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች – አፋፍ
ቹቹ እና ቆንጂት ይጣላሉ:: ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች።
ቪዲዮ
የዙማ ሰው የሽቱን ቤት ያጠቃል – አፋፍ
እስከዳር ልጆቿን ወደ ቤት ለመመለስ ትሞክራለች። የዙማ ሰው የሽቱን ቤተሰብ ማጥቃት ይጀምራል።
ቪዲዮ
ፖሊሶች ታምራት ሞቷል ብለው ይጠረጥራሉ – አፋፍ
ስርጉት ታምራት ሞቷል ብላ ታምናለች። ፖሊሶች የአንድ ወጣትን አስክሬን ጫካ ውስጥ ያገኛሉ።
ቪዲዮ
እንቆጳ ታምራትን ታገኘዋለች – አፋፍ
ታምራት እንቆጳ እንደምታስብለት ማወቅ ይፈልጋል። ሽቱ የእንቆጳን ማንነት ደብቃ አበባ ማስመሰሏን እንድትቀጥል ማድረግ ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ታምራት በፍጥነት እንዲጠፋ ተነገረው – አፋፍ
ታምራት የእጮኛውን አባት ማን እንደገደለው ያውቃል። እጮኛው እውነቱን ስታውቅ ምን ይፈጠር ይሆን
ቪዲዮ
ታምራት ሁኔታዎች ከብደውታል – አፋፍ
ኩባንያው እየከሰረ ነው ከአንድ ሰው በስተቀር ማንም እያስተዋለ አይደለም። ማን ይታደገዋል? kubaniyawi
ቪዲዮ
የእስከዳር መስሪያ ቤት ይከስራል – አፋፍ
ኢታንያ ከቤት እንዳትወጣ አባቷ ይቆልፍባታል።
ቪዲዮ
እስከዳር እና አብዮት ይገናኛሉ – አፋፍ
እስከዳር ልጆን ለመጣል ያደረሳት የአብዮት ስራ መሆኑን ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አዲስ ኢታንያን ስለ ጸጸቱ ይነግራታል – አፋፍ
እንቆጳ እስከዳር ቤት ለመኖር ታቅዳለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ እስከዳር ቤት መኖር ትጀምራለች – አፋፍ
ታምራት እንቆጳ እና እስከዳርን ስለሚጠረጥራቸው በሀሪው ይለዋወጣል።
ቪዲዮ
ምስር እና ቆንጂት በቹቹ ምክንያት ይጣላሉ – አፋፍ
አብዮት ሽቱ ስለ ልጁ ስታወራ ይሰማል። ምስር እና ቆንጂት ይጣላሉ።
ቪዲዮ
ዜና እስከዳርን ይመታታል – አፋፍ
ፍርቱና ዜናን እንደማትፈልገው ትነግረዋለች። እስከዳር ማን ሰራተኞቿን እያስፈራራ እንደሆነ ታውቃለች።
ቪዲዮ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች – አፋፍ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች። ኢታንያ አዲስን ማናገር ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍ
ሶፊያ በፍርቱና ቤት ትገረማለች። አዲስ እና ኢታንያ የእርግዝናውን ውጤት ያገኛሉ።
ቪዲዮ
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ
እስከዳር ሊያት እና ዳግምን ታግታቸዋለች። እስከዳር ትታመማለች።
ቪዲዮ
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍ
ማዕረግ የሞተው እስከዳር እንደታመመች በማወቁ እንደሆነ ታውቃለች። እስከዳር ዜናን ታስደበድበዋለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ ከእናት እና አባቷ ጋር እራት ትበላለች – አፋፍ
አዲስ እንቆጳ እህቱ እንዳልሆነች ያውቃል። አብዮት እና እስከዳር ስላለፈው ህይወታቸው ያወራሉ።
ቪዲዮ
እንቆጳ እስከዳር እናቷ እንደሆነች ታውቃለች – አፋፍ
እስከዳር እንቆጳን ለመግደል ትሞክራለች። ታምራት በጥይት ይመታል።
ተጨማሪ አሳይ
24 የ 25